ማሳሙኔ በላይ የኢትዮጵያዊው ደራሲ፣ አስተማሪ፣ እና የሥዕል አርቲስት ብርሃኑ ታደሰ ገሰሰ የብዕር ስም ነው። ይህ ስም የኢትዮጵያዊው ጀግና በላይ ዘለቀን የመጀመሪያ ስም እና የታሪካዊው ጃፓናዊ ሳሙራይ ዳቴ ማሳሙኔን የመጨረሻ ስም ቀይጦ የተፈጠረ ነው። ስሙ የጀግኖቹን በሞት ፊት ያሳዩትን ትዕግስት እንደመለኮት ቀይጦ ፣ የደራሲውን የሰው ልጅን ሕሊና እና መንፈስ ለማስታረቅ አርቲስታዊ የህይወት ተልዕኮ የሚወክል ነው ።

Masamune Belay is the pen name of the Ethiopian writer, teacher, and visual artist Birhanu Tadesse Gessese. The name combines the first name of the Ethiopian hero Belay Zeleke and the last name of the legendary Japanese samurai Date Masamune. It alchemizes the warriors’ heroic and poetic resilience in the face of death and symbolizes the author's mission to unite the human soul and spirit. 

マサムネ・ベライは、エチオピアの作家・教師・美術家であるビルハヌ・タデッセ・ゲッセセの筆名です。この名前は、エチオピアの英雄ベライ・ゼレケの名と、伝説的な日本の侍・伊達政宗の姓を組み合わせたものです。それは、死に直面した戦士たちの英雄的で詩的な不屈の精神を錬成し、著者が生涯をかけて追い求める「人間の魂と精神の統合」の象徴となっています。Google Translation


የባህር ዳር ቃል ኪዳኖች ፣ ዲጂታል ስዕል ፣ ጥር ፳፻፳፭  | Seaside Promises, Digital painting, January 2024 | 海辺の誓い、電子絵画、令和六年一月